Skip to main content

የተቋሙ ራዕይ /Vision/ 

ፍትሃዊ የሀብትድልድልና አጠቃቀም በማረጋገጥ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገትን በማስፈን የክልሉ ሕዝብ ከድህነት ተላቆኢትዮጵያ አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌትሀገራዊ ራዕይ ተሳክቶ ማየት፡፡

የተቋሙ ተልዕኮ/Mission/

በማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊጉዳዮች ጥናቶችን በማካሄድና የፖሊሲ ማሻሻያ ሀሳቦችን በማመንጨት፣ ግልፀኝነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት አሰራር ዘመናዊ የልማት ዕቅድና መረጃ፣በመዘርጋት፣የልማት አጋሮችን በማስተባበርና የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ከኢኮኖሚ እድገት ጋር እንዲጣጣም በመስራት በክልሉ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት እንዲረጋገጥ ማስቻል፡፡

የተቋሙ እሴቶች /Values/ 

ቆጣቢነት፤ ወቅታዊና አስተማማኝ መረጃ፤ ፍትሃዊነት፤ ውጤታማነት፤ ግልፀኝነትና፤ ተጠያቂነት፤ ተቆርቋሪነት፤ ቀልጣፋ አገልገሎት፤በእቅድ መመራት፤ ሕጋዊነት