AdminPlan Mon, 06/08/2026 - 11:49 የማኢከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የክልል ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ አቶ ዳንኤል ዳምጠው በአንጋጫ ምርጫ ክልል ቁ.1 በዶዮገና ወረዳ ዲኒቃ ቀበሌ በጤና ጣቢያ አካባቢ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል!ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! Log in or register to post comments